| ||||
| ||||
| ||||
|
|
|
|
|
| አብረን በአንድነት ጠንካራ ነን |
| ባለን ዓለም አቀፍ የትብብር ትስስርና የሥራ ግንኙነት አማካኝነት ለጥያቄዎችዎ በልዩ መንገድ ምላሽ ለመስጠት እና በአንድ ላይ የተቀናጀ አገልግሎት ለመስጠት ብቃቱ አለን |
| ቆጣቢ የሆነ የአሰራር ስልት |
| ብልሽት በሚያጋጥምበት ጊዜ ሙሉውን አካል አንቀይርም፤ እኛ የምንቀይረው በቦርዱ ላይ የተበላሸውን ክፍል እና መስመሩን ይሆናል ፣ ይህም ከአዲስ ዋጋ በጣም አነስተኛ በሆነ ወጪ ይሆናል |
| የጋራ ወይም የጥምር ማህበር |
| ለአጭር ወይም ለመካከለኛ ጊዜ ለተለይዩ ፕሮጀክቶች፣ ተጨማሪ የሰው ኃይል ሲያስፈልግ፣ ወይም የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ለሌላ አካል አሳልፎ መስጠት በማይፈልግበት ጊዜ፣ ከእኛ ጋር በቅንጅት መሥራት ይቻላል ። |
ወደ የቴክኖሎጂ ማዕከላት ድረ-ገጽ እንኳን በደህና መጡ የቴክኖሎጂ ማዕከል
ተለዋዋጭ እና ፍላጐትዎን ባሟላ መልኩ የሚከተሉትን እናቀርብልዎታለን፦